
ሴቴራ የሚያዝናና እና የሚያስተምር የምድረ-ገጽ ጨዋታ ሲሆን የምድርን አገሮች፣ ዋና ከተሞች፣ ባንዲራዎች፣ ውቅያንሶች፣ ሐይቆች እና ሌሎችንም ይመረምራል። የሴቴራ የአጭር ጥያቄ ድህረ-ገጹን ሳፋሪን (Safari)፣ ፋየርፎክስን (Firefox)፣ ክሮምን (Chrome) እና ኢንተርኔት ኤክስፕሎረርን (Internet Explorer) ጨምሮ የዘመነውን የድህረ-ገጽ መፈለጊያ በሚጠቀሙ ኮምፒውተር፣ ስልክ፣ ወይም ታብሌት ማግኘት ይችላሉ።